ከጌታዮ ፍቅር

ከጌ ዬ ፍቅር የሚለየኝ ማን ነው
መከራ ችግር ሥቃይ ወይስ መራቆት ነው
አንፈራም አንሰጋም አንጠራጠርም
እግዚአብሔር ከእኛ ጋራ ይኖራል ለዘለዓለም
የሰማይ ቤ ችን አማኑኤል የሠራው
ግንቡ ንጹሕ ውኃ መሠረቱ ደም ነው
ሳይነጋ ተራምደን እንግባ ቤ ችን
በደሙ መሥርቶ ከሠራልን ቤት
ከቶ የት ይገኛል እንዲህ ያለ ቤት
የውኃ ግድግዳ የደም መሠረት
የውኃ ግድግዳ የደም መሠረት
ይኸው እዚህ አለ የሥላሴ ቤት
ጠላት ቢተባበር ዲያብሎስ ቢያብር
ሊለየን አይችልም ከእግዚአብሔር ፍቅር
← መዝሙር