ከመ ትባርከነ(ሚካኤል)

ከመ ትባርከነ
ከመ ትባርከነ በመስቀልከ ዘወርቅ
ተዋነይ በጽድቅ ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ
ትርጉም ፡ - የወርቅ ሐመልማል ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በወርቅ መስቀልህ ትባርከን ዘንድ በእውነት ተመላለስ፡፡
← መዝሙር