ኪዳነ ምሕረት
✦
ኪዳነምሕረት እናቴ አማልጅኝ እኔን ከልጅሽ
የፍቅር /የሰላም/ እናት ነሽና አማልጅኝ እኔን ከልጅሽ ፪
የተገለጠዉ ብርሃን በምሥራቅ የተወለደዉ
በፍቅር ሰንሰለት አስሮ ዓለምን ሁሉ አዳነዉ ፪
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
በረሃዉን ባሰብኩት ጊዜ የግብፅን የአሸዋ ግለት
አንቺ ትንሽ ብላቴና %ረ እንዴት ቻልሽዉ በእዉነት ፪
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
ዝም ብዬ ይደንቀኛል የአምላክን ሥራ ሳስበዉ
ምክንያት አንቺን አድርጎ ይህንን ዓለም አዳነዉ፪
የፍቅር /የሰላም/ እናት ነሽና አማልጅኝ እኔን ከልጅሽ ፪
የተገለጠዉ ብርሃን በምሥራቅ የተወለደዉ
በፍቅር ሰንሰለት አስሮ ዓለምን ሁሉ አዳነዉ ፪
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
በረሃዉን ባሰብኩት ጊዜ የግብፅን የአሸዋ ግለት
አንቺ ትንሽ ብላቴና %ረ እንዴት ቻልሽዉ በእዉነት ፪
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
ዝም ብዬ ይደንቀኛል የአምላክን ሥራ ሳስበዉ
ምክንያት አንቺን አድርጎ ይህንን ዓለም አዳነዉ፪
✦