ክርቶስ ተንስአ
✦
ክርስቶስ ተንስአ አሙታን
በዓቢይ ኃይል ወስልጣን፪
አሰሮ ለሰይጣን አግዓዞ ለአዳም
ሰላም፫ ኧም ይኧዜሰ ይኩን ሰላም፪
ክርስቶስ ተነሳ ከሙታን
በታላቅ ኃይልና ስልጣን፪
ሰይጣንን ኣስሮ ነጻ አወጣው ኣዳምን
ሰላም፫ ኧንግዲህ ሰላም ይሁን፪
በዓቢይ ኃይል ወስልጣን፪
አሰሮ ለሰይጣን አግዓዞ ለአዳም
ሰላም፫ ኧም ይኧዜሰ ይኩን ሰላም፪
ክርስቶስ ተነሳ ከሙታን
በታላቅ ኃይልና ስልጣን፪
ሰይጣንን ኣስሮ ነጻ አወጣው ኣዳምን
ሰላም፫ ኧንግዲህ ሰላም ይሁን፪
✦