ኪያኪ ሠናይተ
✦
ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፪
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትዓኰት ስሙ
እግዚአብሔር /ይትባረክ/ 2ወይትዓኰት ስሙ፪
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትዓኰት ስሙ
እግዚአብሔር /ይትባረክ/ 2ወይትዓኰት ስሙ፪
አንቺን ውብ አድርጎ የፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፪
እግዚአብሔር ይባረክ ይመስገን ስሙ
እግዚአብሔር /ይባረክ/2 ይመስገንም ስሙ፪
እግዚአብሔር ይባረክ ይመስገን ስሙ
እግዚአብሔር /ይባረክ/2 ይመስገንም ስሙ፪
✦