ኮከብ ብሩህ

ኮከብ ብሩህ ቅዱስ ማርቆስ ዘሠረፀ እም እስክንድርያ
ቤተ ክርስቲያን ዘንሰምያ
ኮኖሙ አበ ለሰብአ ግብፅ ወኢትዮጵያ
በከመ ጳውሎስ ሐዋርያ
ትርጉም ፡ - ቤተ ክርስቲያን ብለን ከምንጠራት ከእስክንድርያ የተገኘ የሚያበራ ኮከብ ቅዱስ ማርቆስ እንደ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለግብፅና ለኢትዮጵያ ሰዎች አባት ሆናቸው።
← መዝሙር