ኮከበ ብሩህ
✦
ኮከበ ብሩህ ቅዱስ ማርቆስ ዘሠረቀ እም እስክንድርያ
ቤተ ክርስቲያን ዘንሰምያ፪
ኮኖሙ አበ ለሰብአ ግብጽ ወኢትዮጵያ በከመ ጳውሎስ ሃዋሪያ፪
ቤተ ክርስቲያን ዘንሰምያ፪
ኮኖሙ አበ ለሰብአ ግብጽ ወኢትዮጵያ በከመ ጳውሎስ ሃዋሪያ፪
ትርጉም ፡ - ቤተ ክርስቲያን ብለን ከምንጠራት ከእስክንድርያ
የተገኘ የሚያበራ ኮከብ ቅዱስ ማርቆስ እንደ ሐዋርያው
ቅዱስ ጳውሎስ ለኢትዮጵያና ግብጽ ስዎች አባት ሆናቸው።
✦