ለእኛ ብሎ
✦
ለእኛ ብሎ ተንገላታ የሁላችን ጌታ፪
አዳም ቅጠል በልቶ ባመጣው በሽታ ፪
አምላክ ዋለ ቀራንዮ ለብሶ ከለሜዳ፪
አዳም ሕግ አፍርሶ በጎተተው እዳ፪
ለመስቀሉ ተሰለፈ እየተገረፈ፪
በእጽ ሊፈውሰው በእጽ ላይ አረፈ፪
በመስቀል ላይ የዋለውን እናመስግን፪
በእጽ የሞተው በእጽ አዳነው
ምንም በደል ሳይኖርነት አልም መድኃኒት፪
ፍዳን ተቀበለ ለሰው ልጆች ድኅነት፪
በመሬት ላይ ተንገላታ እሩህሩሁ ጌታ ፪
አዳም ሕግ አፍርሶ ባመጣው በሽታ፪
›› ›› ›› በጎተተው እዳ
አዳም ቅጠል በልቶ ባመጣው በሽታ ፪
አምላክ ዋለ ቀራንዮ ለብሶ ከለሜዳ፪
አዳም ሕግ አፍርሶ በጎተተው እዳ፪
ለመስቀሉ ተሰለፈ እየተገረፈ፪
በእጽ ሊፈውሰው በእጽ ላይ አረፈ፪
በመስቀል ላይ የዋለውን እናመስግን፪
በእጽ የሞተው በእጽ አዳነው
ምንም በደል ሳይኖርነት አልም መድኃኒት፪
ፍዳን ተቀበለ ለሰው ልጆች ድኅነት፪
በመሬት ላይ ተንገላታ እሩህሩሁ ጌታ ፪
አዳም ሕግ አፍርሶ ባመጣው በሽታ፪
›› ›› ›› በጎተተው እዳ
✦