ለጌታዮ

ለጌታዬ ለእግዚአብሔር ስላደረገልኝ ምን እከፍለዋለው /2
ምስጋና ነው እንጂ ሌላ ምን እላለው
ለመቤቴ ለድንግል ማርያም ስለውለታዋ ምን እከፍላታለሁ
ላመስግናት እንጂ ሌላ ምን እላለው
← መዝሙር