ለንስሓ ሞት አብቃኝ
✦
ለንስሓ ሞት ቷብቃኝ ፪
በሂሶኘ እርጨኝ እጠበኝ
እንደ በረዶ አንሳኝ ፪
አመፃዬ በዛ ኃጢአትን ጨመርኩኝ
ልቤ ደነደነ ክፋትን ፈጸምኩኝ
እንደ ፈርዖን ልቤ እንዳይጸናብኝ
አድነኝ እንደ ኖኅ አምላክ ራራልኝ
አድነኝ ፫ ስለ ድንግል ብለህ አድነኝ
አድነኝ ፪ ስለ ሳድቃን ብለህ አድነኝ
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
ኃጢአቴም በረታ ሰለጠነብኝ
ከቃልህ አስወጣኝ ሕግህን ጣስኩኝ
እንደነነዌ& ሕዝብ ንስሓን ስጠኝ
ምሕረትህን ልከህ ልቤን ስበርልኝ
አድነኝ ፫ እንደ ቸርነትህ አድነኝ
አድነኝ ፪ እንደ ምሕረትህ አድነኝ
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
ያደፈዉ ገላዬን አንተ አጥራልኝ
ከሰዶም ገሞራ እንዳይብስብኝ
መንገድና ሕይወት አንተ ነህ ምራኝ
የቅዱስ ጴጥሮስን ንስሓ ስጠኝ
አድነኝ ፫ እንደ ቸርነትህ አድነኝ
አድነኝ ፫ ስለ እናትህ ብለህ አድነኝ
አድነኝ ፪ ስለ ሳድቃን ብለህ አድነኝ
በሂሶኘ እርጨኝ እጠበኝ
እንደ በረዶ አንሳኝ ፪
አመፃዬ በዛ ኃጢአትን ጨመርኩኝ
ልቤ ደነደነ ክፋትን ፈጸምኩኝ
እንደ ፈርዖን ልቤ እንዳይጸናብኝ
አድነኝ እንደ ኖኅ አምላክ ራራልኝ
አድነኝ ፫ ስለ ድንግል ብለህ አድነኝ
አድነኝ ፪ ስለ ሳድቃን ብለህ አድነኝ
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
ኃጢአቴም በረታ ሰለጠነብኝ
ከቃልህ አስወጣኝ ሕግህን ጣስኩኝ
እንደነነዌ& ሕዝብ ንስሓን ስጠኝ
ምሕረትህን ልከህ ልቤን ስበርልኝ
አድነኝ ፫ እንደ ቸርነትህ አድነኝ
አድነኝ ፪ እንደ ምሕረትህ አድነኝ
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
ያደፈዉ ገላዬን አንተ አጥራልኝ
ከሰዶም ገሞራ እንዳይብስብኝ
መንገድና ሕይወት አንተ ነህ ምራኝ
የቅዱስ ጴጥሮስን ንስሓ ስጠኝ
አድነኝ ፫ እንደ ቸርነትህ አድነኝ
አድነኝ ፫ ስለ እናትህ ብለህ አድነኝ
አድነኝ ፪ ስለ ሳድቃን ብለህ አድነኝ
✦