ለዩሐንስ አንገት

ለዮሐንስ አንገት ለተቆረጠው
ሳይበድል ታስሮ ለተሰቃየው
ወዮልሽ ላንቺ ሄሮድያዳ
ደም አፍስሰሻል ሄሮድያዳ ወለተ ሄሮድያዳ
ወዮልሽ አንቺ ዘፈንሽበት
በዮሐንስ ላይ ልትከብሪበት
አዝ . . .
ዓለምን ካረች የእርሱስ አንገቱ
ካራ አስተማረች ደርሶ ትንቢቱ
አዝ . . .
አንቺ አቀነቀንሽ ዘፈንን ዘፈንሽ
በወርቅ ፈን አንገት ተሰጠሽ
አዝ . . .
የወጌልን ቃል እናትሽ ዘንግ
አጎትሽን ወዳ በፍቅር አግብ
አመነዘረች ልትኖር በደስ
አዝ . . .
← መዝሙር