ማን ነው እርሱ
✦
ማን ነው እርሱ ማን ነው እርሱ፪
ምድርን የሠራ በኃያል ቃሉ ማን ነው እርሱ
ሕይወትን የሰጠ ለፍጥረት ሁሉ ማን ነው እርሱ
የባሕርን ሞገድ የሚገስጸው ማን ነው እርሱ
የኃይላት ጌ ጌ ችን ማን ነው ማን ነው እርሱ ማን ነው እርሱ ፪
ከጥልቀት በ ች ከምጥቀት በላይ
ማነው ጌ ችን ሁሉንም የሚያይ
ማን ነው እርሱ ማን ነው እርሱ
ከፈሳሾች ውስጥ ወንዙን የሚያፈስ
ማን ነው እርሱ
ምድርን ልምላሜ ፍጹም የሚያለብስ
ማን ነው እርሱ
ጥቃቅን ነፍሳት የሚመግበው
ማን ነው እርሱ
የሚመሰገን ጌ ችን ማን ነው
ማን ነው እርሱ
አዝ--------------
የሰማይ መብረቅ የሚያንገአዳጉድ
ማን ነው እርሱ
በፍትሕ በእውነት ለጽድቅ የሚፈርድ
ማን ነው እርሱ
አምሳያ ለእርሱ የሌለው ጌ
ማን ነው እርሱ
እግዚአብሔር ስሙ የሁሉ አለኝ
ማን ነው እርሱ
አዝ------------
ስብራትህን የሚጠግነው ማን ነው እርሱ
ትንሽነትህን የማይጸየፍ ማን ነው እርሱ
አድሎን የማያውቅ ለሰ−ች ፊት ኝ ኝ
ለሁሉ የሚሰጥ የጽድቅ ሕይወት ኝ ኝ
አዝ-----------------
እውነትና ምሕረት የከበቡት
ማን ነው እርሱ
ለሕዝብ የሚሰጥ ልዩ ሕይወት
ማን ነው እርሱ
የሚፈሩትን የሚያከብራቸው
ማን ነው እርሱ
የአማልክት አምላክ ስሙ ቅዱስ ነው ኝ ኝ
አዝ-------------
ምድርን የሠራ በኃያል ቃሉ ማን ነው እርሱ
ሕይወትን የሰጠ ለፍጥረት ሁሉ ማን ነው እርሱ
የባሕርን ሞገድ የሚገስጸው ማን ነው እርሱ
የኃይላት ጌ ጌ ችን ማን ነው ማን ነው እርሱ ማን ነው እርሱ ፪
ከጥልቀት በ ች ከምጥቀት በላይ
ማነው ጌ ችን ሁሉንም የሚያይ
ማን ነው እርሱ ማን ነው እርሱ
ከፈሳሾች ውስጥ ወንዙን የሚያፈስ
ማን ነው እርሱ
ምድርን ልምላሜ ፍጹም የሚያለብስ
ማን ነው እርሱ
ጥቃቅን ነፍሳት የሚመግበው
ማን ነው እርሱ
የሚመሰገን ጌ ችን ማን ነው
ማን ነው እርሱ
አዝ--------------
የሰማይ መብረቅ የሚያንገአዳጉድ
ማን ነው እርሱ
በፍትሕ በእውነት ለጽድቅ የሚፈርድ
ማን ነው እርሱ
አምሳያ ለእርሱ የሌለው ጌ
ማን ነው እርሱ
እግዚአብሔር ስሙ የሁሉ አለኝ
ማን ነው እርሱ
አዝ------------
ስብራትህን የሚጠግነው ማን ነው እርሱ
ትንሽነትህን የማይጸየፍ ማን ነው እርሱ
አድሎን የማያውቅ ለሰ−ች ፊት ኝ ኝ
ለሁሉ የሚሰጥ የጽድቅ ሕይወት ኝ ኝ
አዝ-----------------
እውነትና ምሕረት የከበቡት
ማን ነው እርሱ
ለሕዝብ የሚሰጥ ልዩ ሕይወት
ማን ነው እርሱ
የሚፈሩትን የሚያከብራቸው
ማን ነው እርሱ
የአማልክት አምላክ ስሙ ቅዱስ ነው ኝ ኝ
አዝ-------------
✦