ማረኝ መመኪያዬ
✦
ማረኝ መመኪያዬ
======
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ
አርጅቻለውና በኃጥያት ጎስቁዬ ፪
አዝ-------------//
ከፊቴ ናትና ሀጥያቴ ሁልግዜ
ተውጫለው እኔስ በሃዘን በትካዜ ፪
በፍትህ ክፋትን አድርጌአለው እኔ
ምንም ጽድቅ አልሰራው በሕይወት ዘመኔ ፪
አዝ-------------//
ከፍትህ መቅበዝበዝ መሰደድ ፈለኩኝ
ሀጥያት ከሁዋላዬ እያሳደደችኝ፪
ወዴት እሄዳለው መሸሸግያም የለኝ
ምህረት መጠግያ ዋሻ ካልሆነችኝ ፪
አዝ-------------//
የተሰባበረው አጥንቴ እንዲጠገን
በምሕረትና በቸርነት ዳሰኝ ፪
የቀና መንፈስን አድስ በልቤውስጥ
ነፍሴ በእሽታ በተስፋ ትለወጥ ፪
አዝ-------------//
ቅዱስ መንፈስን ከኔለይ አትውሰድ
በንስሐ ድኝ በተስፋ እንድላመድ፪
አቤቱ ንጹልብ ፍጠርልኝና
በደስታ ልስከር በፍቅርህ ልጽናና ፪
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ
አርጅቻለውና በኃጥያት ጎስቁዬ ፪
አዝ-------------//
ከፊቴ ናትና ሀጥያቴ ሁልግዜ
ተውጫለው እኔስ በሃዘን በትካዜ ፪
በፍትህ ክፋትን አድርጌአለው እኔ
ምንም ጽድቅ አልሰራው በሕይወት ዘመኔ ፪
አዝ-------------//
ከፍትህ መቅበዝበዝ መሰደድ ፈለኩኝ
ሀጥያት ከሁዋላዬ እያሳደደችኝ፪
ወዴት እሄዳለው መሸሸግያም የለኝ
ምህረት መጠግያ ዋሻ ካልሆነችኝ ፪
አዝ-------------//
የተሰባበረው አጥንቴ እንዲጠገን
በምሕረትና በቸርነት ዳሰኝ ፪
የቀና መንፈስን አድስ በልቤውስጥ
ነፍሴ በእሽታ በተስፋ ትለወጥ ፪
አዝ-------------//
ቅዱስ መንፈስን ከኔለይ አትውሰድ
በንስሐ ድኝ በተስፋ እንድላመድ፪
አቤቱ ንጹልብ ፍጠርልኝና
በደስታ ልስከር በፍቅርህ ልጽናና ፪
✦