ማርቆስ ዘአንበሣ

ማርቆስ ዘአንበሳ የወንጌል ገበሬ
.................................................... - 136 -
በዓለም ላይ ዞረህ የዘራኸው ፍሬ
መጽደቁን ስላየ ጠላት ገብቷልና
ፍሬ እንደያፈራ መስቀሉን ይዘህና
ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኖኀ ሰማይ
ማርቆስ ሰባኬ ወንጌል
የምታመልኩትን ኑ ዛሬ ምረጡ
የምስጋናን መሥዋእት ወደ ኢያሱ አምጡ
የቀለጠውን ወርቅ ጥጃውን ትታችሁ
እግዚአብሔርን ያዙ ይሁን አምላካችሁ/2
← መዝሙር