ማርያ ንጽሕት

ማርያም ንጽሕት ደንግል ማእምንት
ወላዲተ አምላክ ሰአሊተ ምሕረት ለውሉደ ሰብእ ሰአሊ ለነ ኀበ ክርስቶስ ወልድኪ ይሥረይ ኃጢአተነ ሰአሊ ለነ ቅድስት
ትርጉም ፡ - ማርያም ንጽሕት ድንግል ታማኝ አምላክን የወለድሽ የምሕረት አማላጅ ነሽ ለሰው ልጅ ሁሉ ለምኝልን ከልጅሽ ከክርስቶስ ይቅር እንዲለን ቅድስት ሆይ ለምኚልን
← መዝሙር