ማርያም አንቲ

ማርያም አንቲ ደመና ሰማይ ዘአኃዝኪ ዝናመ
ተክላተ መሬት አዳም ወሔዋን ዘፈረዩ ብኪ ዳግመ
ከመሬት የተገኙ አዳም እና ሔዋን ሕይወት ያገኙብሽ
ዝናብምን የያዝሽ የሰማይ ደመና ማርያም አንቺ ነሽ
← መዝሙር