ማርያም ድንግል ምክሆን
✦
ማርያም ድንግል ምክሆን ለደናግል
ይእቲኪ በቴ ምስአል ዘአስተአፀቡ ታቀልል
ለኩሉ ፍጥረት ትተነብል በአክናፈ መላእክት ትኬለል
ይእቲ ተአቢ እም ኪሩቤል ወትፈደፋድ እም ሱራፊል
ይእቲኪ በቴ ምስአል ዘአስተአፀቡ ታቀልል
ለኩሉ ፍጥረት ትተነብል በአክናፈ መላእክት ትኬለል
ይእቲ ተአቢ እም ኪሩቤል ወትፈደፋድ እም ሱራፊል
ትርጉም ፡ - ማርያም ድንግል መመኪያቸው የደናግል እርሷም እኮ የምልጃ ቤት ናት የሚያሰጨንቀውን የምታቃልል
ለፍጥረት ሁሉ ትማልዳለች በመላእክት ክንፎችም ትጋረዳለች እርሷ ትበልጣለች ከኪሩቤል ደግሞ ትበልጣለች ከሱራፌል
✦