ማርያም ድንግል

ለኩሉ ፍጥረት ትተነብል በአክናፈ መላእክት ትኬለል
ይእቲ ተአቢ እምኪሩቤል ወትፈደፍድ እምሱራፌል
ትርጉም ፡ - ማርያም ድንግል መመኪያቸው ለደናግል እርሷም እኮ የምልጃ ቤት ናት የሚያስጨንቀውን የምታቃልል /2 ለፍጥረት ሁሉ ትማልዳለች በመላእክት ክንፎችም ትጋረዳለች እርሷ ትበልጣለች ከኩሩቤል ደግሞም ትልቃለች ከሱራፌል
← መዝሙር