ማርያም ንጽህት

ማርያም ንጽህት ድንግል ማእመንት
ወላዲተ አምላክ ሰአሊተ ምሕረት ለውሉደ ሰብእ
ሰአሊ ለነ ኀበ ክርስቶስ ወልድኪ ይሥረይ
ኃጢአተነ ሰአሊለነ ቅድስት
ማርያም ንጽህት ድንግል ታማኝ
አምላክን የወለድሽ የምሕርት አማላጅ ለሰው ልጆች
አማልጅን ከልጅሽ ከክርስቶስ
ይቅር እንዲለን ቅድስት ሆር ለምኝልን
← መዝሙር