ማርያም ንጽሕት

ማርያም ንጽሕት ድንግል ሟምንት ወላዲተ አምላክ ሰአሊተ ምሕረት ለዉሉደ ሰብእ
ሰአሊ ለነ ኀበ ክርስቶስ ወልድኪ ይሥረይ ኃጢአተነ ሰአሊ ለነ ቅድስት
ማርያም ንጽሕት ድንግል ማኝ አምላክን የወለድሽ የምሕረት አማላጅ ለሰው ልጆች
አማልጅን ከልጅሽ ከክርስቶስ ይቅር እንዲለን ቅድስት ሆይ ለምኝልን
← መዝሙር