ማርያምሰ ተሀቱ

ማርያምሰ ተሀቱ እምትካት ውስተ ከርሱ/2
ለአዳም ከመባሕርይ ጸዓዳ
እስመ በእንቲአሃ ወበእንተ አዝማዲሃ
ተሰቀልኩ ዲበ እጽ ይቤ መድኃኔዓለም /2
ትርጉም ፡ - ማርያምማ ታበራለች ከጥንት ጀምሮ በአዳም ባሕርይ ውስጥ እንደ ነጭ እንr በአዳም ባሕርይ እርሷን ደስ ይበላት ብሎ ስለወገኖቿ ተሰቀልኩ አለ በእንጨት መስቀል ላይ መድኃኒዓለም
← መዝሙር