ማርያምሰ ተኀቱ

ለአዳም ከመ ባሕርይ ፀዓዳ /2
እሰመ በእንቲአሃ ወበእንተ አዝማዲሃ
ተሰቀልኩ ዲበ እፅ ይቤ መድኃኔዓለም /2
ትርጉም ፡ - ማርያምማ ታበራለች በአዳም ባሕርይ ውስጥ እነደ ነጭ እንቁ በአዳም ባሕርይ ውስጥ /2 እርሷን ደስ ይበላት ብሎ ስለወገኖቿ ተሰቀልኩ አለ በእንጨት መስቀል ላይ መድኃኔ ዓለም /2
← መዝሙር