መዓዛ አፈዋት

መዓዛ አፈዋት ማርያም ማርያም ጽጌ መንግሥት ቡሩክት
ጽጌ ጽጌ ዘሰሎሞን ወዳዊት አብርሃ ወአጽብሐ
የሽቶዎች ሽታ የሆንሽ ማርያም የተመሰገንሽ የንግሥና አበባ ነሽ
የዳዊትና የሰሎሞን የአብርሃና የአጽብሐም አበባ ነሽ
← መዝሙር