መልአከ ሰላም

መልአከ ሰላም ዑራኤል ወመልአከ ሕይወት ወመልአከ ሕይወት አንተ
Meleake selam Urael wemeleake hiywot wemeleake hiywot aante
ዘታስተናግር ሕፃናተ ወዘታጐስዕ ስብሐተ
Zetastenager hitsanate wezetagosei sibhate
ትርጉም ፡ - ሕፃናትን ምስጋናን የምታናግር የሰላም እና የሕይወት መልአክ ዑራኤል አንተ ነህ Hitsanaten misganan yemitanagir yeselam ena yehiwot meleak Urael ante neh
← መዝሙር