መላከ ሰላምነ
✦
መላከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ዑራኤል፪
ሰዓል ወጸልይ በእንቲ አነ አይርግ ጸሎትነ ቅድመ መንበሩ ለመደኃኔዓለም፪

የሰላማችን መላክ የመላእክት አለቃ ዑራኤል ፪
ለምን ስለኛ ጸልይልን አሳርግ ጸሎታችንን ከመንበሩ ፊት ለመድኃኔዓለም፪