መላከ ሰላምነ ሊቀ-መላእክት ዑራኤል

መላከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ዑራኤል
ሰአል ወፀሊ በእንቲአነ
አይርግ ፀሎትነ ቅድመ መንበሩ ለመድሐኒዓለም
ፀበልህ የሚፈውስ /የዋህመላክ
የምህረት ዝናብህን ፍጥረት ሁሉ ያደነቀህ
ፀጋህ ልብስ ሆኖን እንዲያስጌጠን
በረድኤት በፍቅርህ እባክህን አትለየን
አዝ___________
መራሄ ብርሀን ዑራኤል ሆይ አትለየን
መራሄ ብርሀን ዑራኤል ሆይ አትለየን
በምልጃህ ብርሀን በረድኤትህ ጥላ ስር ነን
ፈጣን ንስር ሆይ ለምህረት /ሰውን ለማዳን የማትዘገይ
ፈጣን ነስር ነው ለምህረት/ ሰውን ለማዳን የማይዘገይ
← መዝሙር