Esubalew Chekol
Contributions
Projects
Blog
Resume
Links
መንበረ ልዑል
✦
መንበረ ልዑል የአጥኑ ቃለ ፈጣሪ ይሰምዑ
ብፁዓን ካህናት ጽርሐ አርያም የኃድሩ
የልዑልን መንበር ያጥናሉ የፈጣሪን ቃል ይሰማሉ
ብፁዓን ካህናት ጽርሐ አርያም ያድራሉ
✦
← መዝሙር