መኑ ውእቱ ገብርኄር

መኑ ውእቱ ገብርኄር ወምእመን መኑ ውእቱ ገብርኄር
ዘይረክቦ እግዚኡ በምግባረ ሠናይ ወይሰይሞ ዲበ ኩሉ ንዋዩ
መኑ ውእቱ............
ዘይቤሎ እግዚአብሔር ዘበውኁድ ምዕመነ ኮንከ ዲበ ብዙኅ እሰይመከ
አማርኛ
ማን ነው እርሱ ቸርና ታማኝ አገልጋይ
በጌታው ፊት በጎ ስራ የሚሰራና ጌታውም በንብረቱ ሁሉ ላይ የሚሾመው
እግዚአብሔር እንዲህ የሚለው በጥቂቱ የታመንህ በብዙ ላይ እሾምሀለሁ
← መዝሙር