መርዓዊ ሰማያዊ
✦
መርዓዊ ሰማያዊ ፪ ለእመ ገብረ በዓለ፪
ይኑሩ በሰላም ፫ ጸንተው ዘለዓለም፪
ደናግል ተነሡ ያዙ መብራቱን
ሙሽሪው ደረሰ አጉል እንዳንሆን
አዝ ---
ወንጌልን ይዘዋል ጐዳናቸው ያምራል ዓላማው መልካም ነው እነ እርሱን እንምሰል
አዝ ---
የድካም ዋጋቸው ፪
ብርሃኑ ያበራል ለተከታያቸው
አዝ ---
የሙሽራው ሕይወት መልካም እንዲሆን
ካህኑ ይባርኳት ቡርክት ሰው ትሁን
አዝ ---
ይኑሩ በሰላም ፫ ጸንተው ዘለዓለም፪
ደናግል ተነሡ ያዙ መብራቱን
ሙሽሪው ደረሰ አጉል እንዳንሆን
አዝ ---
ወንጌልን ይዘዋል ጐዳናቸው ያምራል ዓላማው መልካም ነው እነ እርሱን እንምሰል
አዝ ---
የድካም ዋጋቸው ፪
ብርሃኑ ያበራል ለተከታያቸው
አዝ ---
የሙሽራው ሕይወት መልካም እንዲሆን
ካህኑ ይባርኳት ቡርክት ሰው ትሁን
አዝ ---
✦