መርዓዊ ስቡሕ
✦
መርዓዊ ስቡሕ ዘለዓለም፪
ወእስከ ለዓለም ፪ ንጉሥ ውእቱ ፪
በገሊላ አውራጃ ከሠርግ ቤት ገብቶ፪
ጋብቻን ባርኮታል ቀድሶ አዘጋጅቶ፪
አዳምን ብቻውን አትኑር ሲለው
ከጐኑ በመፍጠር ሔዋንን ሰጠው፪
በግላዊ ኑሮ የትም ከመኮብለል
በአንድ አካል አንድ አምሳል ጋብቻ ይሻላል፪
ወእስከ ለዓለም ፪ ንጉሥ ውእቱ ፪
በገሊላ አውራጃ ከሠርግ ቤት ገብቶ፪
ጋብቻን ባርኮታል ቀድሶ አዘጋጅቶ፪
አዳምን ብቻውን አትኑር ሲለው
ከጐኑ በመፍጠር ሔዋንን ሰጠው፪
በግላዊ ኑሮ የትም ከመኮብለል
በአንድ አካል አንድ አምሳል ጋብቻ ይሻላል፪
✦