Esubalew Chekol
Contributions
Projects
Blog
Resume
Links
መርሕ በፍኖተ
✦
መርሕ በፍኖት ሞገሶሙ ለጻድቃን ሞገስ
፪
ዝንቱ መስቀል ለአዳም ዘአግብኦ ውስተ ገነት
፪
ትርጉም ፡ -
መሪ ነው ለመንገድ ሞገሳቸው
ለጻድቃን ሞገስ
፪
ይህ መስቀል ነው አዳምን
የመለሰው ወደ ገነት
፪
✦
← መዝሙር