መርሕ ዘገነት
✦
መርሕ ዘገነት መርሕ ዘገነት ፪
አንቺ ነሽ ፪ ኪዳነምሕረት
ቅድስት እመቤቴ የጌ ዬ እናት
ሆነሽ የተገኘሽ ንጽሕት ቅድስት
አንቺ ነሽ . . .
የሲና ሐመልማል የሰው ልጅ ሕይወት
አንቺን የመረጠ ይክበር መለኮት
አንቺ ነሽ . . .
አዘክሪ ድንግል ለልጅሽ በእውነት
በደ ና እንዲያደርሰን ለመጪው ዓመት
አንቺ ነሽ . . .
አንቺ ነሽ ፪ ኪዳነምሕረት
ቅድስት እመቤቴ የጌ ዬ እናት
ሆነሽ የተገኘሽ ንጽሕት ቅድስት
አንቺ ነሽ . . .
የሲና ሐመልማል የሰው ልጅ ሕይወት
አንቺን የመረጠ ይክበር መለኮት
አንቺ ነሽ . . .
አዘክሪ ድንግል ለልጅሽ በእውነት
በደ ና እንዲያደርሰን ለመጪው ዓመት
አንቺ ነሽ . . .
✦