መስክሪ ቀራንዮ 1
✦
መስክሪ ቀራንዮ መስክሪ ጎልጎታ
›› ›› ›› ሊቶስጥራ
የተቀበለውን የአምላክን መከራ፪
ሊሰቅሉት ሲወስዱት መስቀል አሸክመው
ስምኦን ቀሬናዊ ከመንገድ አገኘው፪
ከድካሙ ብዛት ሳይሰሉት እንዳይሞት
ለቀሬናዊ ሰው ስሞኦን መስቀል አሸክሙት፪
የአምላክን ትእግሥት በማየት ተደንቆ
ጲላጦስ ጠየቀው እንዲፈታው አውቆ ፪
ጌታም መለሰለት ከላይ ካልተሰጠ
በእኔ ላይ ልትፈርድ አንዳች ኃይል የለህ፪
ስቀለው እያሉ ባንድ ላይ ሲጮሁ
ጲላጦስ ጨነቀው የሚያደርገው ጠፋው፪
ከደሙ ንጽሕ ነኝ በማለት ታጠበ
የጌታን ንግግር ቃሉንም አሰበ፪
መከራ መስቀልህ ሲነገር ይጨንቃል ነፍስም
ትርዳለች ሥጋንም ይዳከማል፪
ድካምህን ሁሉ ከንቱ እንዳላደርገው
በንስሓ እንባ ኃጢአቴን እጠበው /
›› ›› ›› ሊቶስጥራ
የተቀበለውን የአምላክን መከራ፪
ሊሰቅሉት ሲወስዱት መስቀል አሸክመው
ስምኦን ቀሬናዊ ከመንገድ አገኘው፪
ከድካሙ ብዛት ሳይሰሉት እንዳይሞት
ለቀሬናዊ ሰው ስሞኦን መስቀል አሸክሙት፪
የአምላክን ትእግሥት በማየት ተደንቆ
ጲላጦስ ጠየቀው እንዲፈታው አውቆ ፪
ጌታም መለሰለት ከላይ ካልተሰጠ
በእኔ ላይ ልትፈርድ አንዳች ኃይል የለህ፪
ስቀለው እያሉ ባንድ ላይ ሲጮሁ
ጲላጦስ ጨነቀው የሚያደርገው ጠፋው፪
ከደሙ ንጽሕ ነኝ በማለት ታጠበ
የጌታን ንግግር ቃሉንም አሰበ፪
መከራ መስቀልህ ሲነገር ይጨንቃል ነፍስም
ትርዳለች ሥጋንም ይዳከማል፪
ድካምህን ሁሉ ከንቱ እንዳላደርገው
በንስሓ እንባ ኃጢአቴን እጠበው /
✦