Esubalew Chekol
Contributions
Projects
Blog
Resume
Links
መሶበ ወርቅ
✦
መሶበ ወርቅ ዘመና እግዝእትና ማርያም ቅድስት
፪
ቅድስተ ቅዱሳን ይብልዋ ካህናት
፬
ትርጉም ፡ -
መና ያለባት የወርቅ መሶብ የሆነችውን እመቤታችንን ማርያምን ካህናት ከቅዱሳን ይልቅ ቅድስት ነሽ እያሉ ያመሠግኗታል፡፡
✦
← መዝሙር