መስቀል ቤዛችን ነው
✦
መስቀል ቤዛችን ነው ድል መንሻ ኃይላችን ፪
ከኃጢአት በሽ የሚፈውሰን ፪
በኃጢአት ጨለማ ተውጠን ሳለን
የክርስቶስ መስቀል ብርሃን ሆነልን፪
እንድንመስለው ጌችንን ፪
እንሸከመው ዕፀ መስቀሉን ፪
እንድንሸከም ዕፀ መስቀሉን ፪
ሰውነችንን ማንጻት አለብን
ከኃጢአት በሽ የሚፈውሰን ፪
በኃጢአት ጨለማ ተውጠን ሳለን
የክርስቶስ መስቀል ብርሃን ሆነልን፪
እንድንመስለው ጌችንን ፪
እንሸከመው ዕፀ መስቀሉን ፪
እንድንሸከም ዕፀ መስቀሉን ፪
ሰውነችንን ማንጻት አለብን
✦