መስቀል ኃይላችን

መስቀል መስቀል ኃይላችን ጠላትን ማጥፊያችን
በመስቀል እንመንለን እንድንበለን
የክርስቲያን ጋሻ መስቀል ኃይላችን የክርስቲያን ጦር መስቀል ኃላችን
እፀ መስቀሉ ነው መስቀል ኃይላችን የማያስደፍር መስቀል ኃይላችን
አዝ . . .
መድኃኒት የሚሆን መስቀል ኃይላችን ደሙ ፈሶበል መስቀል ኃይላችን
መስቀሉን ጥግ አድርጉ መስቀል ኃይላችን እርሱ ይፈውሳል መስቀል ኃይላችን
አዝ . . .
ክርስቶስ በደሙ መስቀል ኃይላችን ስለቀደሰው መስቀል ኃይላችን
መስቀል ላመነበት መስቀል ኃይላችን ድል ማድረጊያ ነው መስቀል ኃይላችን
አዝ . . .
የክርስቶስ ሥጋ መስቀል ኃይላችን የተፈተተበት መስቀል ኃይላችን
መስቀል ኃይላችን ነው መስቀል ኃይላችን የምንድንበት መስቀል ኃይላችን
አዝ . . .
ሕይወትን ለማግኘት መስቀል ኃይላችን ከሞት ለመዳን መስቀል ኃይላችን
መመኪያ ኃይላችን መስቀል ኃይላችን መስቀል አለልን መስቀል ኃይላችን
አዝ . . .
← መዝሙር