መጣ ሙሽራው
✦
እልል በሉ መጣ ሙሽራው ደስ ይበለን
እግዚአብሔር አድርጓል መልካሙን ነገር ለሁላችን
ዘይቱን ሙሉት መብራቱም ይብራ -- መጣ ሙሽራው
ተወዳጁ ሰው መጣ ሙሽራው--- ደስ ይበለን
በፊቱ ቁሙ ቆነጃጅቱ --- መጣ ሙሽራው
የፍቅር ግብዣው ደርሷል ሠዓቱ -- ደስ ይበለን
በልዩ ግርማ ተውቧል ዛሬ ----መጣ ሙሽራው
አዲስ ምስጋና ታላቅ ዝማሬ ---- ደስ ይበለን
እንደወደደ አድርጓል ጌታ --- መጣ ሙሽራው
ማን ይገልጸዋል የእርሱን ውለታ --- ደስ ይበልን
በልጆቹ ቤት በክብር ነግሷል ---መጣ ሙሽራው
በነገር ሁሉ ራስ ሆኗቸዋል --- ደስ ይበለን
ይህን ያለውን በጊዜው ሰራ ----መጣ ሙሽራው
ይሄው ቆመዋል በክብር ስፍራ -- ደስ ይበለን
እግዚአብሔር አድርጓል መልካሙን ነገር ለሁላችን
ዘይቱን ሙሉት መብራቱም ይብራ -- መጣ ሙሽራው
ተወዳጁ ሰው መጣ ሙሽራው--- ደስ ይበለን
በፊቱ ቁሙ ቆነጃጅቱ --- መጣ ሙሽራው
የፍቅር ግብዣው ደርሷል ሠዓቱ -- ደስ ይበለን
በልዩ ግርማ ተውቧል ዛሬ ----መጣ ሙሽራው
አዲስ ምስጋና ታላቅ ዝማሬ ---- ደስ ይበለን
እንደወደደ አድርጓል ጌታ --- መጣ ሙሽራው
ማን ይገልጸዋል የእርሱን ውለታ --- ደስ ይበልን
በልጆቹ ቤት በክብር ነግሷል ---መጣ ሙሽራው
በነገር ሁሉ ራስ ሆኗቸዋል --- ደስ ይበለን
ይህን ያለውን በጊዜው ሰራ ----መጣ ሙሽራው
ይሄው ቆመዋል በክብር ስፍራ -- ደስ ይበለን
✦