መጥመቀ መለኮት

መጥምቀ መለኮት ዮሐንስ
መንገድ ጠረገ ለኢየሱስ መምጫው ሊደርስ
ተክለሃይማኖት በጸሎት
ተክለሃይማኖት በጸሎት የእኛ አባት
ገብረመንፈስቅዱስ ሐዋርያ
ከንሒሳ መጥተው ጸለዩላት ለኢትዮጵያ
ዜና ማርቆስ በጽኑ እምነት
ፀሐይ አቆሙ እንደ ኢያሱ በደብረ ብስራት
እመቤታችን ድንግል ማርያም
ምሕረት አሰጭን ከመለኮት ከመድኃኔዓለም
መሰቀሉን ይዞ በፈረስ
ከዘንዶ አስጣላት ቤሩታዊትን ቅዱስ ጊዮርጊስ
← መዝሙር