መጽአት ወለታ

መጽአት ወለ ለሄሮድያዳ ኀበ ንጉሥ ወትቤሎ ሀበኒ በጻሕል
ሀበኒ በጻሕል ርዕሰ ዮሐንስ ወንጌላዊ ክቡር
ትርጉም ፡ - የሄሮድያዳ ልጅ መጣችና እንዲህ አለችው ክቡር የሆነውን የወንጌላዊው የዮሐንስን ራስ በወጪት አድርገህ ስጠኝ አለችው
← መዝሙር