መፅሐፈ ዜናሁ ለቂርቆስ

መጽሐፈ ዜናሁ ለቂርቆስ መንፈሳዊ ወዘመንክሮ ሰላም
ጸሐፍ ውስተ ልብየ እንዘ ትገብር ከለመ
ደመከ አምላካዊ በመስቀል ዘዘነበ
እንተ ቅዱስ ቂርቆስ ሕፃን ለአምላክ ሆንክ ምስክር
በእኛም ልብ ጻፍልን የአምላክን ፍቅር
በእስክንድሮስ ዘመን ነበርክ ታላቅ አስተዋይ ሕፃን
አምላክህም ሰጠህ የክብር አክሊልን
ያ ሁሉ መሣሪያ ሣይስፈራህ የመሠከርክ የአምላክን ክብር
ድንቅ ነው የአምላክ ሥራ ለዚህ ሕፃን ሰጠው እንዲኖር ሣይፈራ
አትፍሪ እዳልካት እናትህን እኛንም አድነን ከመከራ
እንድንድን ርዳን ከዲያብሎስ ጭፍራ
በጽድቅህ አድለን እንኑር በሥራ
← መዝሙር