ምድር ጸዳች
✦
ምድር ጸዳች ሐሴት አደረገች
ምድር ጸዳች ከእድፍም ነጻች
በክርስቶስ ደም በእውነት ጠበች፪
ሴቶች ትንሣኤውን ሲያወሩ በደስ ፪
ሟሐ ስትመሰክር ምድር አፍዋን ከፍ ፪
የተዘጋው ዓለም ሲገለባበጥ፪
ምን ተናገሩ አይሁድ ከፍርድ ለማምለጥ፪
አያልቅባቸውም የእነርሱ ፈሊጥ፪
መግነዙ ተገኘ ከመቃብር ወድቆ፪
ምልክት እንዲሆን ተወላቸው አውቆ፪
እሑድ በማለዳ መቃብሩን ሲያዩ
ሁሉም ተለውጦ ልቅሶው ደስ ሆነ፪
ሁለቱ መላእክት ብርሃን የለበሱ፪
ተነሥቷል አሏቸው ሴቶቹ ሲደርሱ፪
ሐዋርያት ሰምተው ዜና ትንሣኤውን፪ አላቸው በድንገት ሰላም ለእናንተ ይሁን፪
ምድር ጸዳች ከእድፍም ነጻች
በክርስቶስ ደም በእውነት ጠበች፪
ሴቶች ትንሣኤውን ሲያወሩ በደስ ፪
ሟሐ ስትመሰክር ምድር አፍዋን ከፍ ፪
የተዘጋው ዓለም ሲገለባበጥ፪
ምን ተናገሩ አይሁድ ከፍርድ ለማምለጥ፪
አያልቅባቸውም የእነርሱ ፈሊጥ፪
መግነዙ ተገኘ ከመቃብር ወድቆ፪
ምልክት እንዲሆን ተወላቸው አውቆ፪
እሑድ በማለዳ መቃብሩን ሲያዩ
ሁሉም ተለውጦ ልቅሶው ደስ ሆነ፪
ሁለቱ መላእክት ብርሃን የለበሱ፪
ተነሥቷል አሏቸው ሴቶቹ ሲደርሱ፪
ሐዋርያት ሰምተው ዜና ትንሣኤውን፪ አላቸው በድንገት ሰላም ለእናንተ ይሁን፪
✦