ሚካኤል ገብርኤል
✦
ሚካኤል
ሚካኤል ገብርኤል ኡራኤል ሱርያል ወፋኑኤል፪
ሚካኤል ሊቀ መላእክት አማልደን በምሕረትህ ልመናችን ቀርቧል ፊትህ፪
ገብርኤል ሊቀ መላእክት ሠለስቱ ዲቂቅን ከእሳት ያወጣህ በእውነት፪
በሐዘናችን በመከራችን ቁምልን ከፊታችን ኡራኤል ነህ አለኝታችን፪
ወላጆችን ሲጨንቃቸው እንዲፈታ ማኅፀናቸው ሩፋኤል ነህ ረዳታቸው