Esubalew Chekol
Contributions
Projects
Blog
Resume
Links
ሚካኤል ሊቅ
✦
ሚካኤል ሊቅ ልብሱ ዘመብረቅ
፪
ዓይኑ ዘርግብ
፪
ዓይኑ ሚካኤል
ሐመልማለ ወርቅ
፪
ትርጉም ፡ -
አለቃ የሆነ ሚካኤል ልብሱ መብረቅ
ነው ዓይኖቹም የርግብ ዓይን ይመስላሉ
ሚካኤል የወርቅ ሐመልማል ነው
✦
← መዝሙር