ሚካኤል ሊቀ መላእክት
✦
ሚካኤል ሊቀ መላእክት ፪
አንተ አድነን እኽ አንተ አድነን ከክፉ መዓት
አንተ አድነን እኽ አንተ አድነን ከክፉ መዓት
እስኪ ላመስግንህ የጌታ ባለሟል
ክብር የተሰጠህ ነህ ከቸሩ እግዚአብሔር
ታምሩ መብዛቱ ባማላጅነቱ
ለምስኪኖች ደራሽ መድኃኒት ነው ፈዋሽ ሚካኤል
ክብር የተሰጠህ ነህ ከቸሩ እግዚአብሔር
ታምሩ መብዛቱ ባማላጅነቱ
ለምስኪኖች ደራሽ መድኃኒት ነው ፈዋሽ ሚካኤል
ሚካኤል ሊቀ መላእክት ፪
አንተ አድነን እኽ አንተ አድነን ከክፉ መዓት
አንተ አድነን እኽ አንተ አድነን ከክፉ መዓት
ዛሬም እንደ ቀድሞ እንደነ አፎሚያ
እኛንም ጠብቀን ከክፉ መከራ
በአማላጅነጥ ዘውትር ሲማጸኑ
ፈጥነህ ትደርሳለህ ልታድናቸው ሚካኤል
እኛንም ጠብቀን ከክፉ መከራ
በአማላጅነጥ ዘውትር ሲማጸኑ
ፈጥነህ ትደርሳለህ ልታድናቸው ሚካኤል
ሚካኤል ሊቀ መላእክት ፪
አንተ አድነን እኽ አንተ አድነን ከክፉ መዓት
አንተ አድነን እኽ አንተ አድነን ከክፉ መዓት
ስምህን ለሚጠሩህ ዝክርህን ለዘከሩ
ዋስ ጠበቃቸው ነህ አ ንተን ለሚያከብሩ
ጸበልህ ፈዋሽ ነው በእምነት ለቀረቡት
ጥበቃህ አይለየን ሚካሌል ሆይ እርዳን ሚካኤል
ሚካኤል እኽ አንተ አድነን ከክፉ መዓት፪
ዋስ ጠበቃቸው ነህ አ ንተን ለሚያከብሩ
ጸበልህ ፈዋሽ ነው በእምነት ለቀረቡት
ጥበቃህ አይለየን ሚካሌል ሆይ እርዳን ሚካኤል
ሚካኤል እኽ አንተ አድነን ከክፉ መዓት፪
✦