ምርያም ንጽሕት

ወላዲተ አምላክ ሰአሊተ ምሕረት ለውሉደሰብእ /2
ሰአሊ ለነ ኀበ ክርስቶስ ወልድኪ ይሥረይ
ኃጢአተነ ሰአሊ ለነ ቅድስት
ትርጉም ፡ - ማርያም ንጽሕት ድንግል ታማኝ አምላክን የወለድሽ የምሕረት አማላጅ ነሽ ለሰው ልጅ ሁሉ ለምኝልን ከልጅሽ ከክርስቶስ ይቅር እንዲለን ቅድስት ሆይ ለምኝልን /2
← መዝሙር