ምስጋና ጀመረ
✦
ምስጋና ጀመረ ብሎ ሃሌ ሉያ
ማ ሌ ይ ያሬድ ዘኢትዮåያ
ምስጋና ጀመረ ብሎ ሃሌ ሉያ
ይበል ፫ ሃሌ ሉያ
ጥዑመ ልሳን ያሬድ ፫ ዘኢትዮåያ
ብሉይን ከሐዲስ ሐዲስን ከብሉይ
አስተባብሮ ይካ ያሬድ ማ ሌ ይ
ምሥጢር ተገልጦለት ከምድር እስከ ሰማይ
አዝ . . .
በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ምሥጢር እያስማማ
ምስጋና ጀመረ በእነዚህ ከተማ
ለቅድስት ሥላሴ በሦስት ዓይነት ዜማ
አዝ . . .
በገና ጸናጽል ሲመ ከበሮ
ዜማው ሲንቆሮቆር በሰው ልጆች ጆሮ
የያሬድ ዝማሬ ያድሳል አዕምሮ
አዝ . . .
ምእመናን እናቅርብ ለአምላክ ምስጋና
በእዝራ መሰንቆ በዳዊት በገና
ዜማውን ከያሬድ ተምረናልና
ማ ሌ ይ ያሬድ ዘኢትዮåያ
ምስጋና ጀመረ ብሎ ሃሌ ሉያ
ይበል ፫ ሃሌ ሉያ
ጥዑመ ልሳን ያሬድ ፫ ዘኢትዮåያ
ብሉይን ከሐዲስ ሐዲስን ከብሉይ
አስተባብሮ ይካ ያሬድ ማ ሌ ይ
ምሥጢር ተገልጦለት ከምድር እስከ ሰማይ
አዝ . . .
በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ምሥጢር እያስማማ
ምስጋና ጀመረ በእነዚህ ከተማ
ለቅድስት ሥላሴ በሦስት ዓይነት ዜማ
አዝ . . .
በገና ጸናጽል ሲመ ከበሮ
ዜማው ሲንቆሮቆር በሰው ልጆች ጆሮ
የያሬድ ዝማሬ ያድሳል አዕምሮ
አዝ . . .
ምእመናን እናቅርብ ለአምላክ ምስጋና
በእዝራ መሰንቆ በዳዊት በገና
ዜማውን ከያሬድ ተምረናልና
✦