ምስጋና ይገባል

ምስጋና ይገባል
ምስጋና ይገባል ለአብ ዓለምን ሁሉ ለያዘ
ምስጋና ይገባል ለወልድ ዓለምን ሁሉ ለፈጠረ
ምስጋና ይገባል ለመንፈስ ቅዱስ
በየዓመቱ ክረምትን ለሚከፍት
← መዝሙር