ምስክረነቱን ገለጸ
✦
ምስክርነቱን ገለጸ ቂርቆስ ሕፃን፪
በእሳት ተፈተኖ አለፈኸኸ ፈተና ደስ ይበለን፪
ቂርቆስ ኢየሉጣን ሁለቱም በአንድ ልብ ምን ጨከኑ፪
ተቃቅፈው ሲገቡ ወደ እሳት ጋኑ፪
ሕፃኑ እና እናቱ በእሳት ውስጥ ሲወኙ
ያለ ምንም ፍርሀት፪
ገብርኤል ተላከ እነርሱን ለማውጣት ፪
በርዶና ቀዝቅዞ የእሳቱ ነበልባል
.................................................... - 143 -
በጌታችን መስቀል ፪
ሁለቱም ሰማእታት ተጎናጸፉ ድል፪
አዝ --------
በእሳት ተፈተኖ አለፈኸኸ ፈተና ደስ ይበለን፪
ቂርቆስ ኢየሉጣን ሁለቱም በአንድ ልብ ምን ጨከኑ፪
ተቃቅፈው ሲገቡ ወደ እሳት ጋኑ፪
ሕፃኑ እና እናቱ በእሳት ውስጥ ሲወኙ
ያለ ምንም ፍርሀት፪
ገብርኤል ተላከ እነርሱን ለማውጣት ፪
በርዶና ቀዝቅዞ የእሳቱ ነበልባል
.................................................... - 143 -
በጌታችን መስቀል ፪
ሁለቱም ሰማእታት ተጎናጸፉ ድል፪
አዝ --------
✦