ሞገድ ሲመታኝ
✦
ሞገድ ሲመታኝ ማዕበሉ
ሞን ያድነዋል ሁሉም ሲሉ
በሰላም አለፍኩ በፀጥታ
ሁሉ ተችሎ በአንተ ጌታ፪
………..አዝ……
በአንተስ ቁስል ተፈወስኩኝ
ጌታ በፍቅርህ ተማረኩኝ
ሞቴን ሽረኸው በአንተ ሞት
ይሄው አቆምከኝ በህይወት፪
………..አዝ……
ደጅህ ስጠና ስማፀንህ
መቼ ጨከነ ጌታ ልብህ
እንደ ቀራጩ አጎነበስኩ
ምህረት ፀጋህን ከእጅህ ለበስኩ፪
………..አዝ……
ዘወትር እልል ብል ብዘምር
ስለገባኝ ነው ያንተ ፍቅር
ጌታ ምጠራው ስምህን
ለውጠኸው ነው ታሪኬን፪
………..አዝ……
አይኞቼ አያዩ ከአንተ በቀር
የምትወደድ የምትፈቀር
ዘመዴ በወገኔ ሆነኸኛል
እኔን የሚችል የት ይገኛል፪
ሞን ያድነዋል ሁሉም ሲሉ
በሰላም አለፍኩ በፀጥታ
ሁሉ ተችሎ በአንተ ጌታ፪
………..አዝ……
በአንተስ ቁስል ተፈወስኩኝ
ጌታ በፍቅርህ ተማረኩኝ
ሞቴን ሽረኸው በአንተ ሞት
ይሄው አቆምከኝ በህይወት፪
………..አዝ……
ደጅህ ስጠና ስማፀንህ
መቼ ጨከነ ጌታ ልብህ
እንደ ቀራጩ አጎነበስኩ
ምህረት ፀጋህን ከእጅህ ለበስኩ፪
………..አዝ……
ዘወትር እልል ብል ብዘምር
ስለገባኝ ነው ያንተ ፍቅር
ጌታ ምጠራው ስምህን
ለውጠኸው ነው ታሪኬን፪
………..አዝ……
አይኞቼ አያዩ ከአንተ በቀር
የምትወደድ የምትፈቀር
ዘመዴ በወገኔ ሆነኸኛል
እኔን የሚችል የት ይገኛል፪
✦