ሞኦ ለሞት
✦
ሞኦ ለሞት
ሞኦ ለሞት እግዚኡ ለሚካኤል ተንሥአ ወልድ በሣልስት ዕለት/*2/
ፈጺሞ ሥርዐተ አርቲዖ ሀይማኖተ ዐርገ ሰማያተ ሀበ አቡሁ ጰራቅሊጦስሃ መንፈሰ ፅድቅ አውረደ /*2/

የሚካኤል ጌታው ወልድ ሞትን አሸንፎ በሶስተኛው ዕለት ተነሳ፪
ሃይማኖትን አቅንቶ ስርአትን ፈጽሞ አረገ ወደ አባቱ የጽድቅ መንፈስ ጰራቅሊጦስንም ላከ ፪